የዑዝኤል ልጆች አለቃው ሚካ፥ ሁለተኛው ይስያ ነበሩ።
የዑዝኤል ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ሚካ፣ ሁለተኛው ይሺያ ነበሩ።
የዑዝኤል ልጆች አለቃው ሚካ፥ ሁለተኛው ይሺያ ነበሩ።
አራተኛ የዑዚኤልም ልጆች አለቃ ሚካ፥ ሁለተኛው ዩሺያ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት።
የኬብሮን ልጆች አለቃው ኢያኤርያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ኢያዝሔል፥ አራተኛው ኢያቄምያስ ነበሩ።
የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ ነበሩ። የሞዓሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።
የኢያዝሄል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሳሜር፤
የሚካ ወንድም ኢሳእያ፤ የኢሳእያ ልጅ ዘካርያስ፤
የኦዚም ልጆች ይዝረሕያ፤ የይዝረሕያም ልጆች ሚካኤል፥ አብድዩ፥ ኢዩኤል፥ ይሴያ አምስት ናቸው፤ ሁሉም አለቆች ነበሩ።