La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 23:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የአ​ል​ዓ​ዛ​ርም ልጆች አለቃ ረዓ​ብያ ነበረ፤ አል​ዓ​ዛ​ርም ሌሎች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ የረ​ዓ​ብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የአልዓዛር ዘሮች፤ የመጀመሪያው ረዓብያ ነበረ። አልዓዛር ሌሎች ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ወንዶች ልጆች ግን እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የአልዓዛርም ልጆች አለቃ ረዓብያ ነበረ፤ አልዓዛርም ሌሎች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኤሊዔዘርም ረሐብያ ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ነበረው፤ ረሐብያ ግን ብዙ ዘሮች ነበሩት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የአልዓዛርም ልጆች አለቃ ረዓብያ ነበረ፤ አልዓዛርም ሌሎች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 23:17
6 Referencias Cruzadas  

የጌ​ር​ሳም ልጆች አለቃ ሱባ​ኤል ነበረ።


የይ​ስ​ዓር ልጆች አለ​ቃው ሰሎ​ሚት ነበረ።


ከአ​ረ​ብ​ያም ልጆች የአ​ረ​ብያ ልጅ አራ​ድያ፥ አለ​ቃው ኢያ​ስ​ያስ፤


የሙሴ ልጅ የጌ​ር​ሳም ልጅ ሱባ​ኤል በቤተ መዛ​ግ​ብት ላይ ተሾሞ ነበር።


ወን​ድ​ሞ​ቹም፤ ከአ​ል​ዓ​ዛር ልጁ ረዓ​ብያ፥ ልጁም የሳያ፥ ልጁም ኢዮ​ራም፥ ልጁም ዝክሪ፥ ልጁም ሰሎ​ሚት ነበሩ።


የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ስም አል​ዓ​ዛር ነበረ፤ “የአ​ባቴ አም​ላክ ረዳኝ፤ ከፈ​ር​ዖ​ንም እጅ አዳ​ነኝ” ብሎ​አ​ልና።