የጌርሳም ልጆች አለቃ ሱባኤል ነበረ።
የጌርሳም ዘሮች፤ ሱባኤል።
የጌርሳም ልጆች አለቃ ሱባኤል ነበረ።
ከጌርሾም ወንዶች ልጆች መካከል መሪው ሸቡኤል ነበር፤
የሙሴ ልጆችም ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ።
የአልዓዛርም ልጆች አለቃ ረዓብያ ነበረ፤ አልዓዛርም ሌሎች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።
ከቀሩትም የሌዊ ልጆች፤ ከእንበረም ልጆች ስባሄል፤ ከስባሄል ልጆች ኢያዳእያ፤
ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤
ከኤማን የኤማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታንያ፥ ዓዛርዔል፥ ሱባኤል፥ ኢየሪሙት፥ ሐናንያ፥ ሐናኒ፥ ኤልያታ፥ ጌዶላቲ፥ ሮማንቴዔዜር፥ ዮስብቃሳ፥ ሜኤላቴ፥ ሆቴር፥ መሐዝዮት፤
የሙሴ ልጅ የጌርሳም ልጅ ሱባኤል በቤተ መዛግብት ላይ ተሾሞ ነበር።