የዮናታንም ልጆች ፋሌትና አዛዝ ነበሩ፤ እነዚህም የኢያሬምሔል ልጆች ነበሩ።
የዮናታን ወንዶች ልጆች፤ ፌሌት፣ ዛዛ። እነዚህ የይረሕምኤል ዘሮች ነበሩ።
የዮናታንም ልጆች ፌሌትና ዛዛ ነበሩ፤ እነዚህ የይረሕምኤል ልጆች ነበሩ።
ዮናታንም ፔሌትና ዛዛ የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የይራሕመኤል ዘሮች ናቸው።
የይዳይ ልጆች አክሲም፥ ዮቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዮቴርም ልጆችን ሳይወልድ ሞተ።
ለሶሳንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ለሶሳንም ኢዮሄል የተባለ ግብፃዊ አገልጋይ ነበረው።