የሌዊ ልጆች አራት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።
ከሌዊ ነገድ አራት ሺሕ ስድስት መቶ፤
የሌዊ ልጆች አራት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።
ለሰልፍ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች የነበሩ የስምዖን ልጆች ሰባት ሺህ አንድ መቶ ነበሩ።
የአሮንም ቤት አለቃ ዮዳሄ ነበረ፤ ከእርሱም ጋር ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ፤
ዳዊትም የአሮንን ልጆችና ሌዋውያንን ሰበሰበ።