ቀርሜሎሳዊው ሴራይ፥ የኤዝባይ ልጅ ናራይ፤
ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፣ የኤዝባይ ልጅ ነዕራይ፤
ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፥ የኤዝባይ ልጅ ነዕራይ፥
ቀርሜሎሳዊው አሰሬ፥ አረባዊው ኤፌዎ፥
መከራታዊው ኦፌር፥ ፍሎናዊው አኪያ፤
የናታንም ወንድም ኢዩኤል፥ የሐገሪ ልጅ ሚብሐር፤