ደግሞም በጭፍሮቹ ዘንድ የነበሩት ኀያላን እነዚህ ናቸው፤ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል፥ የቤተ ልሔሙ ሰው የዱዲ ልጅ ኤልያናን፤
1 ዜና መዋዕል 11:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ኬሌስ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሃሮራዊው ሳሞት፣ ፍሎናዊው ሴሌስ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ሴሌስ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ሴሌስ፥ |
ደግሞም በጭፍሮቹ ዘንድ የነበሩት ኀያላን እነዚህ ናቸው፤ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል፥ የቤተ ልሔሙ ሰው የዱዲ ልጅ ኤልያናን፤
በሰባተኛውም ወር ሰባተኛው አለቃ ከኤፍሬም ልጆች የሆነ ፍሎሳዊው ከሊስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።