ስማዓም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኦል ነገሠ።
ሠምላ ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለው የርሆቦቱ ሳኡል በምትኩ ነገሠ።
ሠምላም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ።
ሳምላም በሞተ ጊዜ በኤፍራጥስ ወንዝ ዳር ያለችው የረሐቦት ተወላጅ የነበረው ነገሠ።
ሠምላም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ።
ሠምላም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርኆቦት ሳኦል ነገሠ።
አዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የማስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ።
ሳኦልም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የአክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።