ሑሳምም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የምድያምን ሰዎች በሞዓብ ሜዳ የገደለ የቤዳድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከተማዋም ስም ዓዊት ተባለ።
1 ዜና መዋዕል 1:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አሶምም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ጌቴም ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሑሳም ሲሞት፣ በሞዓብ ምድር ምድያማውያንን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ ሃዳድ በምትኩ ነገሠ። የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሑሻም በሞተ ጊዜ በሞአብ አገር ምድያምን ያሸነፈው የበዳድ ልጅ ሀዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም አዊ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሑሳምም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሐዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ። |
ሑሳምም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የምድያምን ሰዎች በሞዓብ ሜዳ የገደለ የቤዳድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከተማዋም ስም ዓዊት ተባለ።