La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መዝሙር 104:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ፀሓይ በወጣች ጊዜም ይመለሳሉ፤ በየጐሬያቸውም ገብተው ይተኛሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፀሐይ ስትወጣ ይሰበሰባሉ፥ በየዋሻቸውም ይተኛሉ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ፀሐይ በሚወጣበት ጊዜ ሾልከው ይሄዳሉ፤ ተመልሰው በየመኖሪያቸው ውስጥ ይተኛሉ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አለ​ቆ​ቹን ሁሉ እንደ እርሱ ይገ​ሥጽ ዘንድ፥ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ቹ​ንም እንደ እርሱ ጥበ​በ​ኞች ያደ​ር​ጋ​ቸው ዘንድ።

Ver Capítulo



መዝሙር 104:22
4 Referencias Cruzadas  

እንስሳት ይጠለላሉ፤ በየዋሻቸውም ይቈያሉ።


ጠባቂዎችሽ እንደ አንበጣ፣ መኳንንትሽም በብርድ ቀን በቅጥር ሥር እንደሚቀመጥ ኵብኵባ ናቸው፤ ፀሓይ ሲወጣ ግን ይበርራሉ፤ ወዴት እንደሚበርሩም አይታወቅም።


ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ አድራጎቱም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።