የንፍታሌም ነገድ መሪ፣ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።”
ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።
ከንፍታሌም ነገድ የአሚሁድ ልጅ ፔዳሄል፥
ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የአሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።
የአሴር ነገድ መሪ፣ የሴሌሚ ልጅ አሑሒድ፤
እነዚህ በከነዓን ምድር ለእስራኤላውያን ርስት እንዲያከፋፍሉ እግዚአብሔር ያዘዛቸው ሰዎች ናቸው።