የአጋራውያንንም እንስሳት ማረኩ፤ እነዚህም ዐምሳ ሺሕ ግመሎች፣ ሁለት መቶ ዐምሳ ሺሕ በጎችና ሁለት ሺሕ አህዮች ነበሩ። እንዲሁም አንድ መቶ ሺሕ ሰው ማረኩ።
ዘኍል 31:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወንድ ያላወቁ ሠላሳ ሁለት ሺሕ ሴቶች። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወንድን በመኝታ ከማያውቁ ሴቶችም ሠላሳ ሁለት ሺህ ነፍስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወንድ ከማያውቁ ሴቶችም ሠላሳ ሁለት ሺህ ነፍስ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወንድ ከማያውቁ ሴቶችም ሠላሳ ሁለት ሺህ ነፍስ። |
የአጋራውያንንም እንስሳት ማረኩ፤ እነዚህም ዐምሳ ሺሕ ግመሎች፣ ሁለት መቶ ዐምሳ ሺሕ በጎችና ሁለት ሺሕ አህዮች ነበሩ። እንዲሁም አንድ መቶ ሺሕ ሰው ማረኩ።
ነገር ግን ሴቶቹን ሕፃናትን፣ እንስሳቱንና በከተማዪቱ ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም ነገር በምርኮ ለራስህ አድርግ፤ አምላክህ እግዚአብሔር ከጠላቶችህ የሚሰጥህን ምርኮ ልትጠቀምበት ትችላለህ።