ነህምያ 7:62 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የዳላያ፣ የጦብያና፣ የኔቆዳ ዘሮች 642 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የድላያ ልጆች፥ የጦቢያ ልጆች፥ የንቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አርባ ሁለት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የዳላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች ስድስት መቶ አርባ ሁለት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዳላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አርባ ሁለት። |
ከዚህ ቀጥሎ ያሉት ደግሞ ከቴልሜላ፣ ከቴላሬሳ፣ ከክሩብ፣ ከአዳንና ከኢሜር የመጡ ናቸው፤ ይሁን እንጂ ዘሮቻቸው ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ማስረዳት አልቻሉም፦