ነህምያ 11:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከካህናቱ፦ የዮያሪብ ልጅ ዮዳኤ፤ ያኪን፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከካህናቱ፦ የዮያሪብ ልጅ ይዳዕያ፥ ያኪን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ካህናት፦ ይዳዕያ የዩያሪብ ልጅ፥ የያኪን ልጁ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከካህናቱም የዮያሬብ ልጅ ይዳእያና ያኪን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከካህናቱ፥ የዮያሪብ ልጅ ዮዳኤ፥ ያኪን፥ |
ስለዚህ መራሕያኑን አልዓዛርን፣ አርኤልን፣ ሸማያን፣ ኤልናታንን፣ ያሪብን፣ ኤልናታን፣ ናታንን፣ ዘካርያስንና ሜሱላምን እንዲሁም መምህራኑን ዮያሪብንና ኤልናታንን አስጠራኋቸው፤