ማርቆስ 8:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለመሆኑ፣ ሰው ለነፍሱ ምን መተኪያ አለው? መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ለመሆኑ፥ ሰው ለነፍሱ ምን መተኪያ አለው? አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? |
በዚህ ዘማዊና ኀጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፣ የሰው ልጅም በአባቱ ግርማ፣ ከቅዱሳን መላእክት ጋራ ሲመጣ ያፍርበታል።”