ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ።
በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ።
በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ።
ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ ከሕዝቡ በማንም አይርከስ።
የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ።
እንዲሁም ባለማግባቷ ከርሱ ጋራ ስለምትኖር እኅቱ ራሱን ሊያረክስ ይችላል።
“ ‘ካህናት ዐናታቸውን አይላጩ፤ የጢማቸውን ዙሪያ አይላጩ፤ ሰውነታቸውንም አይንጩ፤