ዮሐንስ 7:49 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሕጉን የማያውቅ ይህ ሕዝብ ግን የተረገመ ነው።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው፤” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይህ የሙሴን ሕግ የማያውቅ ሕዝብ በእርግጥ የተረገመ ነው።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኦሪትን ከማያውቁ ከእነዚህ ስሑታን ሕዝብ በቀር፤ እነርሱም የተረገሙ ናቸው።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው” ብለው መለሱላቸው። |
‘ዘወር በል፤ አትቅረበኝ፤ አትጠጋኝ፤ እኔ ከአንተ ይልቅ ቅዱስ ነኝ!’ የሚሉ ናቸው። እንዲህ ያለው ሕዝብ በአፍንጫዬ ዘንድ እንደ ጢስ፣ ቀኑን ሙሉ እንደሚነድድ እሳት ነው።