ዮሐንስ 21:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢየሱስም፣ “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ እስኪ አምጡ” አላቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢየሱስም “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስም “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጌታችን ኢየሱስም፥ “አሁን ከያዛችኋቸው ዓሣዎች አምጡ” አላቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢየሱስም፦ “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። |
ስለዚህ ስምዖን ጴጥሮስ ወደ ጀልባዋ ወጥቶ መረቡን ወደ ምድር ጐተተው፤ መረቡንም መቶ ዐምሳ ሦስት ትልልቅ ዓሣ ሞልተውት ነበር፤ ይህን ያህል ቢይዝም መረቡ አልተቀደደም።