ዮሐንስ 14:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑኝ፣ እኔ አደርገዋለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በስሜ የምትለምኑት ነገር ቢኖር ያን አደርግላችኋለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። |
እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ እንድትሄዱና ፍሬ እንድታፈሩ፣ ፍሬያችሁም እንዲኖር ሾምኋችሁ። ስለዚህም አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።