መክብብ 2:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደግሞም፣ “ሣቅ ሞኝነት ነው፤ ተድላስ ምን ይጠቅማል?” አልሁ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ሳቅን፦ ዕብደት፥ ደስታንም፦ ዋጋ ቢስ” አልሁት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሳቅ ከሞኝነት ያልተሻለ፥ ተድላ ደስታም ዋጋ የሌለው ነገር መሆኑን አስተዋልኩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሣቅን፥ “ሽንገላ ነህ፤ ደስታንም፦ ምን ታደርጋለህ?” አልሁት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሳቅን፦ ዕብድ ነህ፥ ደስታንም፦ ምን ታደርጋለህ? አልሁት። |