“ ‘ሥርዐቴን ጠብቁ። “ ‘የተለያዩ እንስሳትን አታዳቅል። “ ‘በዕርሻህ ላይ ሁለት ዐይነት ዘር አትዝራ። “ ‘ከሁለት ዐይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።
ዘዳግም 22:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሱፍና በፍታ አንድ ላይ ተፈትሎ የተሠራ ልብስ አትልበስ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከተልባ እግርና ከበግ ጠጕር በአንድነት የተሠራ ልብስ አትልበስ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከተልባ እግርና ከበግ ጠጉር በአንድነት የተሠራ ልብስ አትልበስ። |
“ ‘ሥርዐቴን ጠብቁ። “ ‘የተለያዩ እንስሳትን አታዳቅል። “ ‘በዕርሻህ ላይ ሁለት ዐይነት ዘር አትዝራ። “ ‘ከሁለት ዐይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።
ደግሞም እንዲህ ሲል ምሳሌ ነገራቸው፤ “ከአዲስ ልብስ ላይ ቍራጭ ጨርቅ ቀድዶ በአሮጌ ልብስ ላይ የሚጥፍ ማንም የለም፤ እንዲህ ቢደረግ አዲሱ ልብስ ይቦጨቃል፤ አዲሱም ዕራፊ ለአሮጌው ልብስ አይስማማውም።