ዘዳግም 19:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ተንኰለኛ የሆነ ምስክር አንድን ሰው በሐሰት ቢከስስ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ተንኰለኛ የሆነ ምስክር አንድን ሰው በሐሰት ቢከስ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አንድ ክፉ ሰው ሌላውን ሰው በሐሰት ወንጅሎ ቢከሰው፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በዐመፃ ይከስሰው ዘንድ በሰው ላይ ሐሰተኛ ምስክር ቢቆም፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በዓመፃ ይከስሰው ዘንድ በሰው ላይ ሐሰተኛ ምስክር ቢቆም፥ |
እንዲህ ብለው የሚመሰክሩ የሐሰት ምስክሮችንም አቆሙበት፤ “ይህ ሰው በዚህ በተቀደሰው ስፍራና በሕጉ ላይ የስድብ ቃል መናገሩን በፍጹም አልተወም፤