ዘዳግም 11:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። |