ከዚያ በኋላ ‘ስለ ዮሴፍ የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ነገሠ።’
ይህም የሆነው ዮሴፍን የማያውቅ ሌላ ንጉሥ በግብጽ እስከ ነገሠበት ጊዜ ድረስ ነው።
ይህም ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ በግብፅ እስከ ነገሠ ድረስ ነበር።
በግብጽም፣ ስለ ዮሴፍ የማያውቅ አዲስ ንጉሥ ነገሠ።
እርሱም ሕዝባችንን በተንኰሉ አስጨነቀ፤ ገና የተወለዱ ሕፃናታቸውም ይሞቱ ዘንድ ወደ ውጭ አውጥተው እንዲጥሏቸው አስገደዳቸው።