2 ዮሐንስ 1:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሚቀበለው ሰው፣ የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናልና። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰላም የሚለው የክፉ ሥራው ተካፋይ ይሆናል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰላምታም የሚሰጠው ሰው የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። |
አንዳንዶችን ከእሳት ነጥቃችሁ አድኗቸው፤ ለሌሎች ደግሞ በርኩስ ሥጋ የተበከለውን ልብሳቸውን እንኳ እየጠላችሁ በፍርሀት ምሕረት አሳዩአቸው።