ኢዮብ 9:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “እግዚአብሔር በአጠገቤ ቢያልፍ አላየውም፤ ወደ እኔም ቢቀርብ ለይቼ አላውቀውም፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም እነሆ፤ በአጠገቤ ሲያልፍ አላየውም፤ በጐኔም ሲሄድ፣ ልገነዘበው አልችልም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፤ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። |
እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ እርሱን ከቶ ማንም አላየውም፤ ማንም ሊያየውም አይችልም፤ ክብርና ዘለዓለማዊ ኀይል ለእርሱ ይሁን፤ አሜን።