La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 41:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እንደ ወፍ እርሱን ልታለማምድ ትችላለህን? ወይስ ሴቶች ልጆችህን እንዲያጫውት አስረህ ታኖረዋለህን?

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንደ ወፍ አልምደኸው ከርሱ ጋራ ልትጫወት ትችላለህ? ወይስ ለሴት አገልጋዮችህ መጫወቻነት ታስረዋለህን?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል?

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የፊ​ቱ​ንስ ደጆች የሚ​ከ​ፍት ማን ነው? በጥ​ር​ሶቹ ዙሪ​ያም ግርማ አለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል?

Ver Capítulo



ኢዮብ 41:5
5 Referencias Cruzadas  

የወንዞቹን ምንጮች ይገድባል፤ በምድር ውስጥ የተደበቀውንም ሀብት ያገኛል።


ጐሽን ጠምደህ ሞፈር እየጐተተ እንዲያርስ ልታደርገው ትችላለህን?


ለዘለዓለም በባርነት እንዲያገለግልህ ከአንተ ጋር ስምምነት ያደርጋልን?


ዓሣ ነጋዴዎች እርሱን ለመግዛት ይጫረታሉን? ቈራርጠውስ ይከፋፈሉታልን?