ኢዮብ 41:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አንዱ ከሌላው ጋር እጅግ የተጣበቀ በመሆኑ፥ በመካከላቸው ነፋስ እንኳ ማለፍ አይችልም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እጅግ የተቀራረቡ ስለ ሆኑ፣ ነፋስ በመካከላቸው አያልፍም፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ልቡ እንደ ድንጋይ የደነደነ ነው፥ እንደ ወፍጮ ድንጋይ የጸና ነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በተመለሰም ጊዜ አራዊትና እንስሳ ይፈራሉ፥ በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ሁሉ ይሸበራሉ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ልቡ እንደ ድንጋይ የደነደነ ነው፥ እንደ ወፍጮ ድንጋይ የጸና ነው። |