ኢዮብ 40:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀጥሎም እግዚአብሔር ኢዮብን እንዲህ አለው፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም እግዚአብሔርም ኢዮብን እንዲህ አለው፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እግዚአብሔርም ቀጠለ፤ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግዚአብሔርም መለሰ፥ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እግዚአብሔርም መለሰ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ |
“ኢዮብ ሆይ! ለመሆኑ ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ከእኔ ጋር ተከራክሮ ሊረታ የሚችል ይመስልሃልን? ከእኔ ከእግዚአብሔር ጋር የምትከራከር አንተ ስለ ሆንክ፥ እስቲ መልስ ስጥ።”