ኢዮብ 27:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢዮብም ምሳሌውን ቀጠለ፥ እንዲህም አለ፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦ |
በለዓምም እንዲህ ሲል ትንቢት ተናገረ፦ “የሞአብ ንጉሥ ባላቅ የምሥራቅ ተራራዎች ከሚገኙበት ከሶርያ ጠርቶ አመጣኝ። እርሱም ‘ና፤ የእስራኤልን ሕዝብ አውግዝልኝ፤ እንዲጠፉም ርገምልኝ’ አለኝ።