ኢዮብ 20:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የምሰማው እኔን የሚያዋርድ ተግሣጽ ነው፤ የማስተዋል ችሎታዬ መልስ እንድሰጥ ይመራኛል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሚያቃልለኝን ንግግር ሰምቼአለሁ፤ መልስም እሰጥ ዘንድ ማስተዋሌ ገፋፋኝ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሚያሳፍረኝንም ተግሣጽ ሰምቻለሁ፥ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የትምህርቴን ጥበብ ልንገርህ፤ ስማኝ፤ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሚያሳፍረኝንም ተግሣጽ ሰምቻለሁ፥ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል። |