ኢዮብ 13:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ የከንፈሬንም ፍርድ አድምጡ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። |
ኢዮአታም ይህን ነገር በሰማ ጊዜ ወደ ገሪዛን ተራራ ጫፍ ላይ ወጥቶ እንዲህ በማለት ወደ እነርሱ ጮኸ፤ “እናንተ የሴኬም ሰዎች! እኔን ብታዳምጡኝ እግዚአብሔርም እናንተን ያዳምጣችኋል።