ኢዮብ 10:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ቅርጽና መልክ ሰጥተው ያበጁኝ እጆችህ ናቸው፤ ታዲያ፥ አሁን እነዚያ እጆችህ መልሰው ያፈርሱኛልን? አዲሱ መደበኛ ትርጒም “እጅህ አበጀችኝ፤ ሠራችኝም፤ መልሰህ ደግሞ ታጠፋኛለህን? መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እጆችህ ቀረጹኝ ሠሩኝም፥ ከዚያም ተመልሰህ ታጠፋኝ ዘንድ ፈለግህ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “እጆችህ ፈጠሩኝ፤ ሠሩኝም፤ ከዚያም በኋላ ዞረህ ጣልኸኝ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እጅህ ለወሰችኝ ሠራችኝም፥ ከዚያም በኋላ ዞረህ ታጠፋኝ ዘንድ ፈለግህ። |