ዕዝራ 10:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሌሎች እስራኤላውያን፦ ከፓርዖሽ ጐሣ፦ ራምያ፥ ይዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር ማልኪያና በናያ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከሌሎቹ እስራኤላውያን መካከል፤ ከፋሮስ ዘሮች፤ ራምያ፣ ይዝያ፣ መልክያ፣ ሚያሚን፣ አልዓዛር፣ መልክያና በናያስ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከእስራኤልም ከፓርዖሽ ልጆች፦ ራምያ፥ ዪዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ ኤልዓዛር፥ ማልኪያና ብናያስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከእስራኤልም ከፋሮስ ልጆች ራምያ፥ ዖዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ ቤንያህ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከእስራኤልም፤ ከፋሮስ ልጆች፤ ራምያ፥ ይዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ በናያስ። |
ከፓርዖሽ ወገን 2172 ከሸፋጥያ ወገን 372 ከአራሕ ወገን 775 ከፓሐትሞአብ ወገን የኢያሱና የኢዮአብ ዘሮች 2812 ከዔላም ወገን 1254 ከዛቱ ወገን 945 ከዛካይ ወገን 760 ከባኒ ወገን 642 ከቤባይ ወገን 623 ከዓዝጋድ ወገን 1222 ከአዶኒቃም ወገን 666 ከቢግዋይ ወገን 2056 ከዓዲን ወገን 454 በሕዝቅያስ በኩል ከአጤር ወገን 98 ከቤጻይ ወገን 323 ከዮራ ወገን 112 ከሐሹም ወገን 223 ከጊባር ወገን 95
ከምርኮ ከተመለሱት ከእያንዳንዱ ጐሣ ተወጣጥተው የተመዘገቡት የእስራኤል ጐሣዎችና የትውልዳቸው ብዛት ይህ ነው፦ ከፓርዖሽ ወገን የተመዘገቡ 2172 ከሸፋጥያ ወገን የተመዘገቡ 372 ከአራሕ ወገን የተመዘገቡ 652 የኢያሱና የኢዮአብ ትውልድ ጐሣ ከሆነው ከፓሐትሞአብ ወገን የተመዘገቡ 2818 ከዔላም ወገን የተመዘገቡ 1254 ከዛቱ ወገን የተመዘገቡ 845 ከዛካይ ወገን የተመዘገቡ 760 ከቢኑይ ወገን የተመዘገቡ 648 ከቤባይ ወገን የተመዘገቡ 628 ከዓዝጋድ ወገን የተመዘገቡ 2322 ከአዶኒቃም ወገን የተመዘገቡ 667 ከቢግዋይ ወገን የተመዘገቡ 2067 ከዓዲን ወገን የተመዘገቡ 655 ሕዝቅያስ ተብሎ ከሚጠራው ከአጤር ወገን የተመዘገቡ 98 ከሐሹም ወገን የተመዘገቡ 328 ከቤጻይ ወገን የተመዘገቡ 324 ከሐሪፍ ወገን የተመዘገቡ 112 ከገባዖን ወገን የተመዘገቡ 95