ነፍሳችሁ ያለችበትን ደማችሁን በእርግጥ በተጠያቂነት ላይ እሻዋለሁ፤ ከእንስሶች ሁሉና ከሰውም ላይ እሻዋለሁ፤ ከሰው ሁሉ የሰውን ሕይወት እሻዋለሁ።
ዘፀአት 21:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሰውን ደብድቦ የሚገድል ሁሉ በሞት ይቀጣ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ሰውን ደብድቦ የገደለ ሞት ይገባዋል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ ፈጽሞ ይሙት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ሰው ሰውን ቢመታ፥ ቢሞትም፥ የመታው ፈጽሞ ይገደል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰው ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ እርሱ ፈጽሞ ይገደል። |
ነፍሳችሁ ያለችበትን ደማችሁን በእርግጥ በተጠያቂነት ላይ እሻዋለሁ፤ ከእንስሶች ሁሉና ከሰውም ላይ እሻዋለሁ፤ ከሰው ሁሉ የሰውን ሕይወት እሻዋለሁ።