ሐዋርያት ሥራ 17:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህ በኋላ ጳውሎስ ከጉባኤው ወጥቶ ሄደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዚህ ጊዜ ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጥቶ ሄደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንዲሁም ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጣ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጳውሎስም ከመካከላቸው ወጥቶ ሄደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እንዲሁም ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጣ። |
አንዳንድ ሰዎች ግን ከእርሱ ጋር ተባበሩና አመኑ፤ ካመኑትም ሰዎች መካከል የአርዮስፋጎስ ጉባኤ አባል የሆኑት ዲዮናስዮስ የተባለ ሰውና ደማሪስ የተባለች አንዲት ሴት፥ ሌሎችም ይገኙባቸዋል።