1 ተሰሎንቄ 4:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ በዚህ ቃል እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህ በዚህ ቃል እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በእነዚህ ቃላት ተጽናኑ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ። |
ከዚህ በኋላ እኛ በሕይወት የምንገኘው ጌታን በአየር ላይ ለመገናኘት ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ ለዘለዓለምም ከጌታ ጋር እንሆናለን።