1 ቆሮንቶስ 14:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይህን የማያውቅ ቢኖር እርሱም አይታወቅም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህን የማያውቅ ቢሆን ግን እርሱም አይታወቅ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይህን አላውቅም የሚል ቢኖር እርሱም አይታወቅ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነገር ግን ይህን የማያውቅ ቢኖር እግዚአብሔርን አያውቀውም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን አይወቅ። |
የተቀደሰውን ነገር ለውሾች አትስጡ፤ ዕንቋችሁንም በዐሣማዎች ፊት አትጣሉ፤ ዐሣማዎቹ ዕንቋችሁን በእግራቸው ይረግጡታል፤ ውሾቹም ተመልሰው ይነክሱአችኋል።