1 ዜና መዋዕል 7:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሔቤር ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ያፍሌጥ፥ ሾሜርና ሖታም ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እንዲሁም ሹዓ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ልጅ ወለደ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሔቤርም ያፍሌጥን፣ ሳሜርን፣ ኮታምንና እኅታቸውን ሶላን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ። |