ዳዊት ከቂስ ልጅ ከሳኦል ፊት ሸሽቶ በጺቅላግ በነበረ ጊዜ ከእርሱ ጋር የተቀላቀሉት ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም መካከል የጦር ጀግኖች ነበሩባቸው።
1 ዜና መዋዕል 4:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በቱኤል፥ ሖርማ፥ ጺቅላግ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቤቱኤል፣ ሖርማ፣ ጺቅላግ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በቤቱኤል፥ በሔርማ፥ በጺቅላግ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በቤቱኤል፥ በሔርማ፥ በሤቄላቅ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በቤቱኤል፥ በሔርማ፥ በጺቅላግ፥ |
ዳዊት ከቂስ ልጅ ከሳኦል ፊት ሸሽቶ በጺቅላግ በነበረ ጊዜ ከእርሱ ጋር የተቀላቀሉት ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም መካከል የጦር ጀግኖች ነበሩባቸው።
ዳዊትና ተከታዮቹ በሦስተኛው ቀን ወደ ጺቅላግ ሲደርሱ ዐማሌቃውያን ኔጌብንና ጺቅላግን ወረው ነበር፤ በጺቅላግም ላይ አደጋ ጥለው አቃጠሉአት።