1 ዜና መዋዕል 2:41 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይቃምያና ኤሊሻማዕ ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰሎም የቃምያን ወለደ፤ የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰሎምም የቃምያን ወለደ፤ የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሱላምም ኢዮቆምን ወለደ፤ ኢዮቆምም ኤልሳማን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰሎምም የቃምያን ወለደ፤ የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ። |
የይራሕመኤል ወንድም የነበረው የካሌብ በኲር ልጅ ስሙ ሜሻዕ ይባል ነበር፤ ይህም ሜሻዕ ዚፍ ተብሎ የሚጠራውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ዚፍም ማሬሻን ወለደ፤ ማሬሻም ኬብሮንን ወለደ፤