ነአሶን ሳልሞንን ወለደ፤ ሳልሞንም ቦዔዝን ወለደ።
ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤ ሰልሞን ቦዔዝን ወለደ።
ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፥
ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ ሰልሞን ቦዔዝን ወለደ፤
ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤
አራም የአሚናዳብ አባት ነበር፤ አሚናዳብም የይሁዳ ልጆች አለቃ የሆነው ነአሶንን ወለደ።
ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ።
ዳዊት የእሴይ ልጅ፥ እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፥ ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፥ ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፥ ሰልሞን የነአሶን ልጅ፥
ከዚህ በኋላ ቦዔዝ የአጫጆቹ ኀላፊ የሆነውን ሰው “ያቺ ወጣት ሴት ማን ናት?” ሲል ጠየቀው።