መግዲኤልና ዒራም ተብለው ይጠሩ ነበር።
መግዲኤል እና ዒራም። እነዚህ የኤዶም ዘሮች የነገድ አለቆች ነበሩ።
መግዲኤል አለቃ፥ ዒራም አለቃ፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ።
መግዴኤል አለቃ፥ ዛፎአል አለቃ፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ።
አለቃ መግዲኤል፥ አለቃ ዒራም፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ።
የዔሳው መጀመሪያ ልጅ የኤልፋዝ ነገድ አለቆች፦ ቴማን፥ ኦማር፥ ጸፎ፥ ቀናዝ፥
ቀናዝ፥ ቴማን፥ ሚብዳር፥
ያዕቆብ ዐሥራ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳኮር፥ ዛብሎን፥