የምጽራይም ልጆች ሉዲም፥ አናሚም፥ ሌሃቢም ናፍቱሔም፥
ምጽራይም፦ የሉዳማውያን፣ የዐናሚማውያን፣ የላህቢያውያን፣ የነፍተሂማውያን፣
ምጽራይምም የወለደው ሉዲምን፥ ዐናሚምን፥ ላህቢምን፥ ነፍተሂምን፥
ምሥራይም ሎዲአምን፥ ዐናኒምን፥ ሎቢንን፥ ንፍታሌምን፥
ምጽራይምም ሉዲምን፥ ዐናሚምን፥ ላህቢምን፥ ነፍተሂምን፥
ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤ ናምሩድም በዓለም የመጀመሪያው ታዋቂ ጦረኛ ሆነ።
የፈትሩሲም፥ የከስሉሂምና የፍልስጥኤማውያን አባት የከፍቶሪም ሕዝቦች ናቸው።