ፈራሹ ሥጋ ነፍስን ይከብዳታል፥ ምድራዊው ድንኳንም የሚያስብ ልቡናን ይጫነዋል።
የሚፈርስ ሥጋ ነፍስን ያሸንፋታልና፥ ይከብዳታልምና፥ ምድራዊ ማደሪያም ልብን ይሸፍናልና።