በእናትህና በአባትህ ፊት ያልተገባ ፀባይ ስታሳይ፥ በመሪዎችና በልዑላን ፊት ውሸት ስትናገር፥
ልጅ እንወልዳለን ብለው በዝሙት መኖር፤ ለአባትና ለእናት ኀፍረት ነው ለአለቃና ለታላላቆችም መዋሸት ኀፍረት ነው።