La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 40:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብርና ኃይል ደንዳና ልብን ይፈጥራሉ፤ እግዚአብሔርን መፍራት ግን ከሁሉም ይልቃል፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ አንዳች አያጣም፤ የሌሎችንም ድጋፍ አይሻም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ባለ​ጸ​ግ​ነ​ትና ገን​ዘብ ልቡ​ናን ደስ ያሰ​ኛሉ፤ ከሁ​ለ​ቱም ይልቅ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መፍ​ራት ደስ ያሰ​ኛል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መፍ​ራት የም​ታ​ሳ​ጣው የለም፤ አጋ​ዥም አት​ሻም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 40:26
0 Referencias Cruzadas