La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 40:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያለ አግባብ የተገኘ ሃብት እንደ ወራጅ ውሃ፥ የዝናቡን መምጣት እንደሚያበስርም ነጐድጓድ ብልጭ ብሎ ይጠፋል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የዐ​መፃ ገን​ዘብ እንደ ፈሳሽ ውኃ ይደ​ር​ቃል፤ በዘ​ነ​በም ጊዜ እንደ ታላቅ መብ​ረቅ ጩሆ ይጠ​ፋል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 40:13
0 Referencias Cruzadas