La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 39:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ንጋት ላይ በንጹሕ ልቡ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልሳል፤ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ልመናውን ያቀርባል፥ አፉንም የሚያሟሸው በጸሎት ነው፥ ስለ ኃጢአቱም ይቅርታን ይለምናል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰዎ​ችን በበ​ጎም፥ በክ​ፉም ትፈ​ት​ና​ቸ​ዋ​ለ​ችና፥ ወደ ፈጣ​ሪው ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሄድ ዘንድ፥ በል​ዑ​ልም ፊት ይጸ​ልይ ዘንድ ልቡን ይመ​ል​ሳል፤ አፉ​ንም ይከ​ፍ​ታል፤ ይለ​ም​ና​ልም፤ ስለ ኀጢ​አ​ቱም ይና​ዘ​ዛል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 39:5
0 Referencias Cruzadas