La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 39:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቃሉን በሰማ ጊዜ ውሃው ይቆማል፤ ከፍ እያለም ይከማቻል፥ ድምፁን በሰሙ ጊዜ የውሃ ማጠራቀሚያዎች ይፈጠራሉ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ይህ ለም​ን​ድን ነው? ያስ ለም​ን​ድን ነው?” ማለት አይ​ገ​ባም፤ ሁሉም በጊ​ዜው ይፈ​ቀ​ዳል፤ ውኃ​ው​ንም በቃሉ እንደ ግድ​ግዳ አጸ​ናው፤ በአፉ ቃልም እንደ ኵሬ ውኃ፤

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 39:17
0 Referencias Cruzadas